Metro Route 120 ወደ RapidRide H line ተቀይሯል

ከ king County Metro ጋር በመተባበር የ Delridge Way SW መንገድ እንደገና ለመገንባት አና ማሻሻያዎችን ለማድረግ ለእግረኞች, ለብስክሌተኞች እና ለአዲሱ RapidRide H መስመር ተጠቃሚዎች::

ባለፉት ጥቂት ወራት በዌስት ሲያትል (West Seattle) ውስጥ ብዙ ለውጥ እንዳለ እናውቃለን:: ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ በአሁኑ ሰእት rapid transit በመስራት/ እንዱሁም የተበላሹ መንገዶች በመጠገን የ West Seattleን ረዥሙን ጉዞ ለማሳጠር ማገዝ ይኖርብናል:: የአውቶቡስ የመጫን አቅም እና የተጠቃሚዎችን ቁጥር ከመጨመራችን በፊት ግን መንገዶቹን የሕዝብ ትራንስፖርት መቋቋም እንዲችሉ ተደርገው እንደገና መሰራት እና መጠገን ይኖርባቸዋል:: ለዚህም ነው Delridge Way SW ላይ የተሻለ የአውቶቡስ መንገድ ለመስራት የወሰነው::

ከሚመጣው ሰኔ ወር ጀምሮ, በሰፈርዎት ውስጥ ያሉትን ይተበላሹ ጎዳናዎች እንደገና መገንባት, የእግረኛ መንገድኞችን ማሻሻል እና ለመጏጏዋዣ ቅድሚያ እንዲሰጡ የሚረዱ ልዩ የአውቶቡስ መስመር ምልክቶች እንጨምራለን:: አዲሱ Rapid H line አውቶቡስ ስራውን (ፀደይ)fall 2021 ይጀመራል, ግንባታው ደግሞ በ2022 ይጠናቀቃል::

የ Delridge Way SW መንግድ ሚያካትታቸው:

  • እዲስ የአውቶቡስ መስመር የትራፊክ ፍሰት ለማለፍ
  • አዲስ የአውቶቡስ ምልክቶች በቀይ መብራቶች ፊት ለፊት
  • እዲስ የመንገድ መሐል አረንጓዴ ቦታዎች ለተረጋጋ ትራፊክ
  • አዲስ የስነጥበብ ቅርፃ ቅርጾች ለማህበረሰብ ቦታ ማስያዝ
  • አዲስ መንገድ ለስላሳ መጓጓዣ እና ለረጅም ጊዜ ዘላቂ ጎዳና
  • ለመጠጥ ውሃ እና ቆሻሻ ውሃ አዲስ የፍሳሽ እና የውሃ ቧንቧዎች
  • አዲስ የተጠበቀ የብስክሌት መስመር, መሻገሪያ መንገድ, የብስክሌት/እግረኛ ምልክቶች, የሰፈር አረንጓዴ እካባቢዎች ትስስር, ለእግረኞች መብራት እና እግረኛ መንገድ ጥገና : እግረኞች እና ብስክሌተኞች በሰፈራቸው እንዲሁም ውደ አውቶብስ በቀላሉ እና በደህንነት ማቋረጥ እንዲችሉ
  • የመኪና ማቆሚያዎች ይመነሳሉ - አዲሱ ንድፍ የብዙ ብሎኮች መኪናዎች ማቆሚያዎችን ወደ አውቶቡስ እና ብስክሌት መስምመር ይቀይራሉ
  • የመኪና ማቆሚያ ሰአት ገደብ በ እዲሱ አውቶቡስ መስመር በስራ ቀኖች ጠዋት እና ማታ ላይ ይሆናል

ስለፕሮጀክቱ እና በግንባታ ውስጥ ምን እንደሚጠበቅ የበለጠ ይረዱ።

ሀሳቦችዎን ያካፍሉ

Rapid Ride H Line 047-067-000 Final Design - in language

በ Delridge Way SW የምትኖሩ ከሆነ በቋንቋዎ የግንባታ ዜና ይፈልጋሉ?